ለ US ቪዛ ፎርም የሚያስፈልጉ (1)
1.ሚገኙበት ኮንታክት እና ሌሎች መረጃዎች
-ፓሥፖርት (የቀድሞ ቪዛ እና ስታምፕ ጨምሮ – ካሉ)
– የንግድ ፈቃድ ወይም የቅጥር ደብዳቤ
-ኢሜል አድራሻ:
-ስልክ ቁጥር፡
-የመኖርያ አድራሻ ( ክፍለ ከተማ, ቀበሌ, ቤት ቁጥር):
– US ቪዛ ኖሮዎት ያውቃል?
– US ቪዛ ተከልክለው ያውቃሉ?
– US ኤምባሲ አሻራ ሰተው ያውቃሉ?
– ሶሻል ሚድያ ላይ ካሉ የትኞቹ ላይ እና የ ሶሻል ሚድያ ስምዎ (ካለ):
– US የቅርብ ዘመድ አለዎት? ( እናት, አባት, ወንድም እህት, ባል ( ሚስት ) ከሆነ, ሙሉ ስም, አድራሻ እና የዜግነት እና ነዋሪነት ሁኔታ ይግለፁ):
-US ሌላ የሩቅ ዘመድ አለዎት? (አለ ወይም የለም ብቻ):
– የሚናገሩት ቋንቋ ዝርዝር:
2. US የሚቆዩበት ቦታ ወይም contactperson (ተጠሪ) አድራሻ
-ሙሉ ስም:
-US ዜግነት ወይም ነዋሪነት አለው/አላት?
– አድራሻ (Zip code ጨምሮ):
– ስልክ ቁጥር:
-email አድራሻ ካለ:
3.የትምህርት መረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ወይም ከዛ በላይ -ካለ)
– የጀመሩበት እና የጨረሱበት ዓመትና ወር
– የትምህርት መስክ
– የተማሩበት ተቋም ስም እና አድራሻ
4. ባቀፉት 5 አመታት የተጓዟቸው አገሮች ዝርዝር (ካሉ)
ees
Application form assistance: ETB 2,500
Embassy fee : ETB11.800