ለ UK ቪዛ ፎርም የሚያስፈልጉ (1)
እባክዎ የሚከተሉትን በዚህ ቁጥር ይላኩልን
1. ሚገኙበት ኮንታክት
-ኢሜል አድራሻ:
-ስልክ ቁጥር፡
-አድራሻ ( ክፍለ ከተማ, ቀበሌ, በት ቁጥር) :
2.አስፈላጊ ዶችመንቶች
-ፓሥፖርት (የቀድሞ ቪዛ እና ስታምፕ ጨምሮ – ካሉ)
– የባንክ ስቴትምንት እና ደብዳቤ
– የንግድ ፈቃድ ወይም የቅጥር ደብዳቤ
3.ካሉ የሚካተቱ ዶክመንቶች
– የልደት ሰርተፍኬት (የራስ -ካለ)
– የልደት ሰርተፍኬት የ የልጆች (ካለ)
– የባለቤት ፓስፖርት -(ሚስት ወይም ባል (ካለ)
– የ ጋብቻ ሰርተፍኬት (ካለ)
– invitation (ካለ)
4. ተጨማሪ ዶችመንት
ማነኛውም የገቢ ሁኔታን የሚያረጋግጡ ዶክመንቶች (ተጨማሪ ካለ)
-የገቢ ግብር የተከፈለበት
– የሽያጭ ስምምነት (sales agreement) ወይንም ሌሎች ዶችመንቶች
Fees
Application form assistance:ETB 4,000
Online visa application fee:
6 Month: ETB 16,800
2 Years: ETB 59,580