ለ Tanzania ቪዛ ፎርም የሚያስፈልጉ (1)
Information/ጥያቄ
-ስልክ ቁጥር
– Marital status (Married or Single)
– የጉዞ ቀን ከመቼ እስከመቼ?
– የሚጓዙበት ምክንያት (ለጉብኝት, ለስራ)
-ከዚህ በፊት ወደ ታንዛንያ ተጉዘው ያውቃሉ?
ሚያስፈልጉ ዶችመንቶች
-Passport photo page
-Round trip ticket/የአየር ቲኬት
-Photograph/ፎቶ
Fees
Application form assistance:ETB 2,500
Embassy fee 7,020
Total : 9,520