ለ UGANDA (Electronic Visa) ቪዛ ፎርም የሚያስፈልጉ (1)
Information/ጥያቄ
– የጉዞ ቀን ከመቼ እስከመቼ?
– የሚጓዙበት ምክንያት (ለጉብኝት, ለስራ)
-ከዚህ በፊት ወደ Uganda ተጉዘው ያውቃሉ?
ሚያስፈልጉ ዶችመንቶች
-Passport photo page
-Round trip ticket/የአየር ቲኬት
-Photograph/ፎቶ
– Yellow fever vaccination (ቢጫ ወባ ክትባት )
Fees
Application form assistance:ETB 1,500
Embassy fee 7,020
Total: 9,520