
ለ Kenya eTA (Electronic Travel Authorization) ፎርም የሚያስፈልጉ (1)
*Information/ጥያቄ*
– የጉዞ ቀን ከመቼ እስከመቼ?
-ወደ ኬንያ የሚጓዙበት ምክንያት (ለጉብኝት, ለስራ)
-ከዚህ በፊት ወደ ኬንያ ተጉዘው ያውቃሉ?
*ሚያስፈልጉ ዶችመንቶች*
-Passport photo page
-Round trip ticket/የአየር ቲኬት
-Hotel booking/ሆቴል ቡኪንግ
-Photograph/ፎቶ
-Letter of employment or business license/የቅጥር ደብዳቤ ወይም የንግድ ፈቃድ
– Invitation (ወደ ኬንያ የሚጓዙበት ምክንያት ለስራ ከሆነ ብቻ)
Fees
Application form assistance:ETB 800