CANADA ካናዳ* ቪዛ ፎርም የሚያስፈልጉ (1)
1. ሚገኙበት ኮንታክት
-ኢሜል አድራሻ:
-ስልክ ቁጥር፡
-የመኖርያ አድራሻ ( ክፍለ ከተማ, ቀበሌ, ቤት ቁጥር) :
2.አስፈላጊ ዶችመንቶች
-ፓሥፖርት (የቀድሞ ቪዛ እና ስታምፕ ጨምሮ – ካሉ)
– የንግድ ፈቃድ ወይም የቅጥር ደብዳቤ – ባለፉት 10 አመታትን የሚያካትት)
– የባንክ ስቴትምንት እና ደብዳቤ
-ሌሎች የፋይናንስ መረጃዎች፤ የቤት ካርታ፣ ሊብሬ እና ሌሎች kalu
3.የትምህርት መረጃ
(ከ ሁለተኛ ደረጃ በላይ -ካለ)
– የጀመሩበት እና የጨረሱበት ዓመትና ወር
– የትምህርት መስክ
– የተማሩበት ተቋም ስም እና አድራሻ
4.ካሉ የሚካተቱ ዶክመንቶች
– የልደት ሰርተፍኬት – የራስ እና የ የልጆች (ካለ)
– የ ጋብቻ ሰርተፍኬት (ካለ)
– invitation (ካለ)
Application form assistance:ETB 4,000
Online visa application fee: ETB 22,800